Shiromeda, Addis Ababa ሽሮሜዳ፣ አዲስ አበባ
Tell us the day. We will sew it. ቀኑን ይንገሩን። እኛ እንሰፋለን።
Habesha kemis, dresses, and traditional clothing for men. Made to order by Nebu Design. ሐበሻ ቀሚስ፣ ቀሚሶች፣ እና የወንዶች ባህላዊ ልብስ። ነቡ ዲዛይን በትዕዛዝ ይሰፋል።
Recent work የቅርብ ስራዎች
The newest pieces. Everything he has finished is on the gallery page. አዳዲስ ስራዎች። የተጠናቀቁ ሁሉ በማዕከለ ስዕላት ገጽ ላይ ናቸው።
About ስለ እኛ
Nebu Design sews Ethiopian traditional clothing you can wear on an ordinary day or for a program. The work is careful, the price is fair, and every piece is made to order. ነቡ ዲዛይን በየትኛውም ዕለት፣ እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ሊለበስ የሚችል የሀገር ባህል ልብስ ይሰፋል። ስራው በጥራት፣ ዋጋው ተመጣጣኝ፣ እያንዳንዱ ልብስም በትዕዛዝ ነው።
Shiromeda (Gundish), Block 3, 4th floor. Call before you come. ሽሮሜዳ (ጉንድሽ)፣ ብሎክ 3፣ 4ኛ ፎቅ። ከመምጣታችሁ በፊት ይደውሉ።
- Women's chiffon habesha kemis የሴቶች ሺፎን ሐበሻ ቀሚስ
- White on white, from 5,000 birr ነጭ በነጭ፣ ከ 5,000 ብር ጀምሮ
- Men's traditional clothing የወንዶች ባህላዊ ልብስ
- From 2,500 birr ከ 2,500 ብር ጀምሮ
- A group of more than three ከሦስት በላይ ሆናችሁ
- Ask, and we will discount it ይጠይቁ፣ ቅናሽ እናደርጋለን
Contact ያግኙን
Call, or write on WhatsApp. The note below opens WhatsApp with your message ready. ይደውሉ፣ ወይም በዋትስአፕ ይጻፉ። ከታች የሚጽፉት መልዕክት ዝግጁ ሆኖ ወደ ዋትስአፕ ይከፈታል።